መዝሙር 80:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አምላክ ሆይ፣ ወደ ቀድሞው ሁኔታችን መልሰን፤+እንድንም ዘንድ ፊትህን በእኛ ላይ አብራ።+ 4 የሠራዊት አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ ሕዝቦችህ የሚያቀርቡትን ጸሎት የምትጠላው* እስከ መቼ ነው?+
3 አምላክ ሆይ፣ ወደ ቀድሞው ሁኔታችን መልሰን፤+እንድንም ዘንድ ፊትህን በእኛ ላይ አብራ።+ 4 የሠራዊት አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ ሕዝቦችህ የሚያቀርቡትን ጸሎት የምትጠላው* እስከ መቼ ነው?+