-
ዘኁልቁ 6:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ይሖዋ ፊቱን ያብራልህ፤+ ሞገሱንም ያሳይህ።
-
-
መዝሙር 67:1, 2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
67 አምላክ ሞገስ ያሳየናል፤ ደግሞም ይባርከናል፤
ፊቱን በእኛ ላይ ያበራል፤+ (ሴላ)
-