የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 98:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 ይሖዋ ማዳኑ እንዲታወቅ አድርጓል፤+

      በብሔራት ፊት ጽድቁን ገልጧል።+

  • ኢሳይያስ 49:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 እንዲህም አለ፦ “የያዕቆብን ነገዶች ዳግመኛ ለማቋቋምና

      ጥበቃ ያገኙትን እስራኤላውያን መልሰህ ለማምጣት

      አገልጋዬ መሆንህ በቂ አይደለም።

      የማዳን ሥራዬ እስከ ምድር ዳርቻ ይደርስ ዘንድ+

      ለብሔራት ብርሃን አድርጌ ሰጥቼሃለሁ።”+

  • ሉቃስ 2:30, 31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 30 ምክንያቱም ዓይኖቼ ሰዎችን የምታድንበትን መንገድ አይተዋል፤+ 31 ይህም በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸው ነው፤+

  • የሐዋርያት ሥራ 28:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 ስለዚህ አምላክ ሰዎችን ስለሚያድንበት መንገድ የሚናገረው ይህ መልእክት ለአሕዛብ እንደተላከ እንድታውቁ እፈልጋለሁ፤+ እነሱም በእርግጥ ይሰሙታል።”+

  • ቲቶ 2:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 የአምላክ ጸጋ ተገልጧልና፤ ጸጋው ለሁሉም ዓይነት ሰዎች መዳን ያስገኛል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ