-
ኢሳይያስ 42:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 “እኔ ይሖዋ በጽድቅ ጠርቼሃለሁ፤
እጅህን ይዣለሁ።
እጠብቅሃለሁ፤ እንዲሁም ለሰዎች ቃል ኪዳን፣
ለብሔራትም ብርሃን አድርጌ እሰጥሃለሁ፤+
-
ሉቃስ 2:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ምክንያቱም ዓይኖቼ ሰዎችን የምታድንበትን መንገድ አይተዋል፤+
-
-
-