የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 49:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 እንዲህም አለ፦ “የያዕቆብን ነገዶች ዳግመኛ ለማቋቋምና

      ጥበቃ ያገኙትን እስራኤላውያን መልሰህ ለማምጣት

      አገልጋዬ መሆንህ በቂ አይደለም።

      የማዳን ሥራዬ እስከ ምድር ዳርቻ ይደርስ ዘንድ+

      ለብሔራት ብርሃን አድርጌ ሰጥቼሃለሁ።”+

  • ኢሳይያስ 49:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      “ሞገስ* በማሳይበት ዘመን መልስ ሰጥቼሃለሁ፤+

      በመዳንም ቀን ረድቼሃለሁ፤+

      ለሰዎች ቃል ኪዳን አድርጌ እሰጥህ ዘንድ ጠብቄሃለሁ፤+

      ይህም ምድሪቱን ዳግመኛ እንድታቋቁም፣

      የወደመውን ርስታቸውን መልሰህ እንድታወርሳቸው፣+

  • ሉቃስ 2:29-32
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 “ሉዓላዊው ጌታ ሆይ፣ በተናገርከው ቃል መሠረት አሁን ባሪያህን በሰላም እንዲያርፍ ታደርገዋለህ፤+ 30 ምክንያቱም ዓይኖቼ ሰዎችን የምታድንበትን መንገድ አይተዋል፤+ 31 ይህም በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸው ነው፤+ 32 ደግሞም ብሔራትን የጋረደውን መሸፈኛ+ የሚገልጥ ብርሃን+ እንዲሁም የሕዝብህ የእስራኤል ክብር ነው።”

  • ዮሐንስ 8:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 12 ደግሞም ኢየሱስ ሰዎቹን እንዲህ አላቸው፦ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ።+ እኔን የሚከተል ሁሉ በምንም ዓይነት በጨለማ አይሄድም፤ ከዚህ ይልቅ የሕይወት ብርሃን ያገኛል።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ