መዝሙር 85:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የመዳናችን አምላክ ሆይ፣ ወደ ቀድሞ ሁኔታችን መልሰን፤*በእኛ የተነሳ ያደረብህን ቁጣም መልስ።+ ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ይሖዋ ሆይ፣ ወደ አንተ መልሰን፤ እኛም በፈቃደኝነት እንመለሳለን።+ ዘመናችንን እንደቀድሞው አድስልን።+