ኤርምያስ 4:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እነሆ፣ እሱ ዝናብ እንዳዘሉ ደመናት ይመጣል፤ሠረገሎቹም እንደ አውሎ ነፋስ ናቸው።+ ፈረሶቹ ከንስር ይበልጥ ፈጣኖች ናቸው።+ ጠፍተናልና ወዮልን! ሆሴዕ 8:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “ቀንደ መለከት ንፋ!+ ቃል ኪዳኔን ስላፈረሱና+ ሕጌን ስለጣሱ+በይሖዋ ቤት ላይ ጠላት እንደ ንስር ይመጣል።+