-
ዘዳግም 11:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ልባችሁ እንዳይታለልና ዞር ብላችሁ ሌሎች አማልክትን እንዳታመልኩ እንዲሁም እንዳትሰግዱላቸው ተጠንቀቁ።+
-
-
ዕብራውያን 3:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ወንድሞች፣ ሕያው ከሆነው አምላክ በመራቅ እምነት የለሽ የሆነ ክፉ ልብ ከእናንተ መካከል በማናችሁም ውስጥ እንዳያቆጠቁጥ ተጠንቀቁ፤+
-