-
ኢያሱ 8:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ያደፈጠውም ሠራዊት ኢያሱ እጁን በሰነዘረበት ቅጽበት ወዲያውኑ ከቦታው ተነስቶ ወደ ከተማዋ ሮጦ በመግባት ያዛት። ከዚያም በፍጥነት ከተማዋን በእሳት አያያዟት።+
-
-
ኢያሱ 8:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ኢያሱም ጋይን በእሳት አጋያት፤ ከተማዋንም የፍርስራሽ ክምር ሆና እንድትቀር አደረጋት፤+ እስከ ዛሬም ድረስ ባድማ ናት።
-