-
ዘሌዋውያን 24:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 “‘ለባዕድ አገሩም ሰው ሆነ ለአገሬው ተወላጅ፣ ለሁላችሁም የሚሠራው አንድ ዓይነት ድንጋጌ ነው፤+ ምክንያቱም እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ነኝ።’”
-
-
ዘኁልቁ 15:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ለእናንተም ሆነ ከእናንተ ጋር ለሚኖር የባዕድ አገር ሰው አንድ ዓይነት ሕግና አንድ ዓይነት ድንጋጌ ይኑር።’”
-