ዘፀአት 19:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ‘እናንተን በንስር ክንፎች ተሸክሜ+ ወደ እኔ ለማምጣት ስል በግብፃውያን ላይ ያደረግኩትን ሁሉ እናንተው ራሳችሁ አይታችኋል።+ ዘዳግም 6:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣህን ይሖዋን እንዳትረሳ ተጠንቀቅ።+ ዘዳግም 32:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋ ብቻውን መራው፤*+ከእሱም ጋር ምንም ባዕድ አምላክ አልነበረም።+