ዘፍጥረት 49:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “ይሁዳ+ ሆይ፣ ወንድሞችህ ያወድሱሃል።+ እጅህ የጠላቶችህን አንገት ያንቃል።+ የአባትህ ወንዶች ልጆች በፊትህ ይሰግዳሉ።+ ዘዳግም 33:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሁዳንም እንዲህ ሲል ባረከው፦+ “ይሖዋ ሆይ፣ የይሁዳን ድምፅ ስማ፤+ወደ ሕዝቦቹም መልሰህ አምጣው። እጆቹ የእሱ ለሆነው ይከላከላሉ፤*አንተም ጠላቶቹን እንዲዋጋ እርዳው።”+ 1 ዜና መዋዕል 5:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሁዳ+ ከወንድሞቹ የሚበልጥ ከመሆኑም ሌላ መሪ+ የሚሆነው የተገኘው ከእሱ ነው፤ ሆኖም የብኩርና መብቱን ያገኘው ዮሴፍ ነበር።
7 ይሁዳንም እንዲህ ሲል ባረከው፦+ “ይሖዋ ሆይ፣ የይሁዳን ድምፅ ስማ፤+ወደ ሕዝቦቹም መልሰህ አምጣው። እጆቹ የእሱ ለሆነው ይከላከላሉ፤*አንተም ጠላቶቹን እንዲዋጋ እርዳው።”+