-
ዘሌዋውያን 25:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 “‘ወንድምህ ቢደኸይና ከርስቱ የተወሰነውን ለመሸጥ ቢገደድ የሚዋጅ የቅርብ ዘመዱ መጥቶ ወንድሙ የሸጠውን መልሶ ይግዛ።+
-
-
ሩት 3:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እሱም “ለመሆኑ አንቺ ማን ነሽ?” አላት። እሷም መልሳ “እኔ አገልጋይህ ሩት ነኝ። መቤዠት+ የሚገባህ አንተ ስለሆንክ መጎናጸፊያህን በአገልጋይህ ላይ ጣል” አለችው።
-