-
1 ሳሙኤል 2:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ለእስራኤል በተደረገው ብዙ መልካም ነገር መካከል በማደሪያዬ ውስጥ ተቀናቃኝ ታያለህ፤+ በቤትህም ዳግመኛ አረጋዊ የሚባል አይገኝም።
-
-
1 ሳሙኤል 2:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 በሁለቱ ልጆችህ በሆፍኒ እና በፊንሃስ ላይ የሚደርሰው ነገር ምልክት ይሆንሃል፦ ሁለቱም በአንድ ቀን ይሞታሉ።+
-
-
1 ሳሙኤል 4:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 የይሖዋ የቃል ኪዳን ታቦት ወደ ሰፈሩ ሲገባ እስራኤላውያን ሁሉ ምድር እስክትናወጥ ድረስ ጮኹ።
-
-
1 ሳሙኤል 4:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 የአምላክም ታቦት ተማረከ፤ ሁለቱ የኤሊ ልጆች ሆፍኒ እና ፊንሃስም ሞቱ።+
-