ዘፀአት 6:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ይሖዋ “የእስራኤልን ሕዝብ በቡድን በቡድን* በማድረግ ከግብፅ ምድር ይዛችሁ ውጡ”+ ብሎ የነገራቸው አሮንና ሙሴ እነዚህ ናቸው።