የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢያሱ 7:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 ከነአናውያንና የምድሪቱ ነዋሪዎች በሙሉ ይህን ሲሰሙ መጥተው ይከቡንና ስማችንን ከምድር ገጽ ያጠፉታል፤ ታዲያ አንተ ለታላቁ ስምህ ስትል ምን ታደርግ ይሆን?”+

  • መዝሙር 23:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • መዝሙር 106:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ይሁንና ኃያልነቱ እንዲታወቅ ሲል፣+

      ለስሙ ብሎ አዳናቸው።+

  • ኤርምያስ 14:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ስለ ስምህ ስትል አትናቀን፤+

      ክብር የተላበሰውን ዙፋንህን አታቃልል።

      ከእኛ ጋር የገባኸውን ቃል ኪዳን አስታውስ፤ አታፍርሰውም።+

  • ሕዝቅኤል 20:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 እነሱን* ሳወጣቸው ባዩት ብሔራት ፊት ስሜ እንዳይረክስ ስል ስለ ስሜ እርምጃ ወሰድኩ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ