1 ሳሙኤል 31:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ፍልስጤማውያንም ሳኦልንና ወንዶች ልጆቹን እግር በእግር ተከታተሏቸው፤ ፍልስጤማውያንም የሳኦልን ልጆች ዮናታንን፣+ አቢናዳብንና ሜልኪሳን መትተው ገደሏቸው።+ 1 ዜና መዋዕል 8:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ኔር+ ቂስን ወለደ፤ ቂስ ሳኦልን+ ወለደ፤ ሳኦል ዮናታንን፣+ ሜልኪሳን፣+ አቢናዳብን+ እና ኤሽባዓልን*+ ወለደ። 1 ዜና መዋዕል 9:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 ኔር+ ቂስን ወለደ፤ ቂስ ሳኦልን+ ወለደ፤ ሳኦል ዮናታንን፣+ ሜልኪሳን፣+ አቢናዳብን+ እና ኤሽባዓልን ወለደ።