1 ሳሙኤል 14:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ሕዝቡ ግን ሳኦልን እንዲህ አለው፦ “ለእስራኤል ይህን ታላቅ ድል*+ ያስገኘው ዮናታን መሞት ይገባዋል? ይሄማ ፈጽሞ የማይሆን ነገር ነው! ሕያው በሆነው በይሖዋ እንምላለን፣ ከራስ ፀጉሩ አንዷ እንኳ መሬት ላይ አትወድቅም፤ ምክንያቱም በዚህ ዕለት ይህን ያደረገው ከአምላክ ጋር ሆኖ ነው።”+ በዚህ መንገድ ሕዝቡ ዮናታንን ታደገው፤* እሱም ከሞት ዳነ። 1 ሳሙኤል 18:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሳሙኤል 1:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ሳኦልና ዮናታን+ በሕይወት ሳሉ የሚወደዱና የሚደነቁ* ነበሩ፤ሲሞቱም አልተለያዩም።+ ከንስር ይልቅ ፈጣኖች፣+ከአንበሳም ይልቅ ብርቱዎች ነበሩ።+
45 ሕዝቡ ግን ሳኦልን እንዲህ አለው፦ “ለእስራኤል ይህን ታላቅ ድል*+ ያስገኘው ዮናታን መሞት ይገባዋል? ይሄማ ፈጽሞ የማይሆን ነገር ነው! ሕያው በሆነው በይሖዋ እንምላለን፣ ከራስ ፀጉሩ አንዷ እንኳ መሬት ላይ አትወድቅም፤ ምክንያቱም በዚህ ዕለት ይህን ያደረገው ከአምላክ ጋር ሆኖ ነው።”+ በዚህ መንገድ ሕዝቡ ዮናታንን ታደገው፤* እሱም ከሞት ዳነ።