1 ሳሙኤል 17:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እሱም ከእነሱ ጋር እየተነጋገረ ሳለ የጌት ሰው የሆነው ጎልያድ+ የተባለው ኃያል ፍልስጤማዊ ተዋጊ መጣ። እሱም ለውጊያ ከተሰለፉት ፍልስጤማውያን መካከል ብቅ ብሎ እንደ በፊቱ መደንፋት ጀመረ፤+ ዳዊትም ሰማው።
23 እሱም ከእነሱ ጋር እየተነጋገረ ሳለ የጌት ሰው የሆነው ጎልያድ+ የተባለው ኃያል ፍልስጤማዊ ተዋጊ መጣ። እሱም ለውጊያ ከተሰለፉት ፍልስጤማውያን መካከል ብቅ ብሎ እንደ በፊቱ መደንፋት ጀመረ፤+ ዳዊትም ሰማው።