-
1 ሳሙኤል 14:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 አንድ ቀን የሳኦል ልጅ ዮናታን+ ጋሻ ጃግሬውን “ና፣ በዚያ በኩል ወዳለው የፍልስጤማውያን የጦር ሰፈር እንሻገር” አለው። ይህን ግን ለአባቱ አልነገረውም።