-
1 ሳሙኤል 16:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ሳኦልም “ዳዊት በፊቴ ሞገስ ስላገኘ እባክህ እዚሁ እኔ ጋ ሆኖ እንዲያገለግለኝ ፍቀድልኝ” በማለት ወደ እሴይ መልእክት ላከ።
-
-
1 ሳሙኤል 17:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ዳዊት ሳኦልን ያገለግል እንዲሁም ከዚያ እየተመላለሰ በቤተልሔም የአባቱን በጎች ይጠብቅ ነበር።+
-