-
1 ሳሙኤል 16:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 በዚህ መንገድ ዳዊት ወደ ሳኦል መጣ፤ እሱንም ያገለግለው ጀመር።+ ሳኦልም እጅግ እየወደደው ሄደ፤ ጋሻ ጃግሬውም ሆነ።
-
-
1 ሳሙኤል 18:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ከዚያን ቀን ጀምሮ ሳኦል ዳዊት ከእሱ ጋር እንዲኖር አደረገ፤ ወደ አባቱም ቤት እንዲመለስ አልፈቀደለትም።+
-