-
1 ሳሙኤል 10:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እነዚህ ምልክቶች ሲፈጸሙ ስታይ ማድረግ የምትችለውን ሁሉ አድርግ፤ ምክንያቱም እውነተኛው አምላክ ከአንተ ጋር ነው።
-
-
1 ሳሙኤል 11:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ሳኦልም ይህን ሲሰማ የአምላክ መንፈስ ኃይል ሰጠው፤+ ቁጣውም ነደደ።
-