1 ሳሙኤል 20:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በመሆኑም ዮናታን ዳዊት ለእሱ ባለው ፍቅር እንደገና እንዲምልለት አደረገ፤ ምክንያቱም ዳዊትን እንደ ራሱ* ይወደው ነበር።+ 1 ሳሙኤል 20:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እኔና አንተ የተጋባነውን ቃል+ በተመለከተም ይሖዋ በእኔና በአንተ መካከል ለዘላለም ምሥክር ይሁን።”+