1 ሳሙኤል 18:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ዮናታንም ዳዊትን እንደ ራሱ* ስለወደደው+ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን ተጋቡ።+ 1 ሳሙኤል 20:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በመሆኑም ዮናታን ዳዊት ለእሱ ባለው ፍቅር እንደገና እንዲምልለት አደረገ፤ ምክንያቱም ዳዊትን እንደ ራሱ* ይወደው ነበር።+