-
1 ሳሙኤል 2:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 አንድ የአምላክ ሰው ወደ ኤሊ መጥቶ እንዲህ አለው፦ “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የአባትህ ቤት በግብፅ በፈርዖን ቤት በባርነት ያገለግል በነበረበት ጊዜ ራሴን በይፋ ገልጬለት አልነበረም?+
-
-
1 ሳሙኤል 2:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ለእስራኤል በተደረገው ብዙ መልካም ነገር መካከል በማደሪያዬ ውስጥ ተቀናቃኝ ታያለህ፤+ በቤትህም ዳግመኛ አረጋዊ የሚባል አይገኝም።
-