መዝሙር 54:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ባዕዳን በእኔ ላይ ተነስተዋልና፤ጨካኝ ሰዎችም ሕይወቴን* ይሻሉ።+ ስለ አምላክ ምንም ግድ የላቸውም።*+ (ሴላ)