መዝሙር 22:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ውሾች ከበውኛልና፤+እንደ ክፉ አድራጊዎች ሸንጎ በዙሪያዬ ሰፍረዋል፤+እንደ አንበሳ ሆነው እጆቼና እግሮቼ ላይ ተረባረቡ።*+ መዝሙር 59:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እነሆ፣ እኔን* ለማጥቃት አድፍጠው ይጠብቃሉ፤+ይሖዋ ሆይ፣ ምንም ዓይነት ዓመፅም ሆነ ኃጢአት ሳይገኝብኝብርቱ የሆኑ ሰዎች ያጠቁኛል።+