-
1 ሳሙኤል 26:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በእኔ በኩል ይሖዋ በቀባው ላይ እጄን ማንሳት በይሖዋ ዓይን ፈጽሞ የማይታሰብ ነገር ነው!+ በል አሁን ራስጌው አጠገብ ያለውን ጦርና የውኃ መያዣውን አንሳና እንሂድ።”
-
-
2 ሳሙኤል 1:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ከዚያም ዳዊት “ይሖዋ የቀባውን ለመግደል እጅህን ስታነሳ እንዴት አልፈራህም?” አለው።+
-
-
1 ዜና መዋዕል 16:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ‘የቀባኋቸውን አገልጋዮቼን አትንኩ፤
በነቢያቴም ላይ አንዳች ክፉ ነገር አታድርጉ’ አላቸው።+
-