-
1 ሳሙኤል 24:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 አብረውት የነበሩትንም ሰዎች “ይሖዋ በቀባው በጌታዬ ላይ እጄን በማንሳት እንዲህ ያለውን ድርጊት መፈጸም በይሖዋ ዓይን ፈጽሞ የማይታሰብ ነገር ነው፤ ምክንያቱም እሱ ይሖዋ የቀባው ነው”+ አላቸው።
-
-
1 ዜና መዋዕል 16:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ‘የቀባኋቸውን አገልጋዮቼን አትንኩ፤
በነቢያቴም ላይ አንዳች ክፉ ነገር አታድርጉ’ አላቸው።+
-
-
መዝሙር 105:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “የቀባኋቸውን አገልጋዮቼን አትንኩ፤
በነቢያቴም ላይ አንዳች ክፉ ነገር አታድርጉ” አላቸው።+
-