-
1 ሳሙኤል 3:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በዚህም የተነሳ የኤሊ ቤት የፈጸመው ጥፋት መሥዋዕት ወይም መባ በማቅረብ ፈጽሞ እንደማይሰረይ ለኤሊ ቤት ምያለሁ።”+
-
-
1 ሳሙኤል 4:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 የአምላክም ታቦት ተማረከ፤ ሁለቱ የኤሊ ልጆች ሆፍኒ እና ፊንሃስም ሞቱ።+
-
-
1 ሳሙኤል 4:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ሰውየው ስለ እውነተኛው አምላክ ታቦት በተናገረበት ቅጽበት ኤሊ በሩ አጠገብ ከተቀመጠበት ወንበር ላይ ወደኋላው ወደቀ፤ በዕድሜ የገፋ ከመሆኑም ሌላ ሰውነቱ ከባድ ስለነበር አንገቱ ተሰብሮ ሞተ። እሱም ለ40 ዓመት በእስራኤል ላይ ፈራጅ ሆኖ አገልግሏል።
-