ዘሌዋውያን 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከእህል መባው የተረፈው ማንኛውም ነገር የአሮንና የወንዶች ልጆቹ ነው፤+ ይህም ለይሖዋ በእሳት ከሚቀርቡት መባዎች የተረፈ ስለሆነ እጅግ ቅዱስ ነው።+ ዘኁልቁ 5:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “‘እስራኤላውያን ለካህኑ የሚያቀርቧቸው ቅዱስ መዋጮዎች+ በሙሉ የእሱ ይሆናሉ።+