1 ሳሙኤል 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከዚያም ሕልቃና በራማ ወደሚገኘው ቤቱ ሄደ፤ ልጁ ግን በካህኑ በኤሊ ፊት የይሖዋ አገልጋይ ሆነ።*+ 1 ሳሙኤል 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በዚህ ጊዜ ሳሙኤል ገና አንድ ፍሬ ልጅ የነበረ ቢሆንም ከበፍታ የተሠራ ኤፉድ+ ለብሶ* በይሖዋ ፊት ያገለግል ነበር።+