-
1 ሳሙኤል 3:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ሳሙኤልም እስከ ንጋት ድረስ ተኛ፤ ከዚያም የይሖዋን ቤት በሮች ከፈተ። ሳሙኤል ራእዩን ለኤሊ መንገር ፈርቶ ነበር።