ኢያሱ 19:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከዚያም ሁለተኛው ዕጣ+ ለስምዖን ይኸውም ለስምዖን+ ነገድ በየቤተሰቡ ወጣ። ርስታቸውም በይሁዳ ርስት መካከል ነበር።+ ኢያሱ 19:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ጺቅላግ፣+ ቤትማርካቦት፣ ሃጻርሱሳ፣ 1 ሳሙኤል 30:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በሦስተኛው ቀን ዳዊትና ሰዎቹ ወደ ጺቅላግ+ ሲመጡ አማሌቃውያን+ በስተ ደቡብ* ያለውን አካባቢና ጺቅላግን ወረው ነበር፤ እነሱም በጺቅላግ ላይ ጥቃት ሰነዘሩ፤ በእሳትም አቃጠሏት። 2 ሳሙኤል 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ሳኦል ከሞተ በኋላ ዳዊት አማሌቃውያንን ድል አድርጎ* ሲመለስ በጺቅላግ+ ሁለት ቀን ቆየ። 1 ዜና መዋዕል 12:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ዳዊት ከቂስ ልጅ ከሳኦል የተነሳ ተደብቆ ይኖር+ በነበረበት ጊዜ እሱ ወዳለበት ወደ ጺቅላግ+ የመጡት ሰዎች እነዚህ ናቸው፤ እነሱም በጦርነት ከረዱት ኃያላን ተዋጊዎች መካከል ነበሩ።+ 1 ዜና መዋዕል 12:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ዳዊት ወደ ጺቅላግ+ በሄደ ጊዜ ከምናሴ ነገድ ከድተው ወደ እሱ የመጡት አድናህ፣ ዮዛባድ፣ የዲአዔል፣ ሚካኤል፣ ዮዛባድ፣ ኤሊሁ እና ጺለታይ ሲሆኑ እነሱም ከምናሴ ነገድ የሆኑ የሺህ አለቆች ነበሩ።+
30 በሦስተኛው ቀን ዳዊትና ሰዎቹ ወደ ጺቅላግ+ ሲመጡ አማሌቃውያን+ በስተ ደቡብ* ያለውን አካባቢና ጺቅላግን ወረው ነበር፤ እነሱም በጺቅላግ ላይ ጥቃት ሰነዘሩ፤ በእሳትም አቃጠሏት።
12 ዳዊት ከቂስ ልጅ ከሳኦል የተነሳ ተደብቆ ይኖር+ በነበረበት ጊዜ እሱ ወዳለበት ወደ ጺቅላግ+ የመጡት ሰዎች እነዚህ ናቸው፤ እነሱም በጦርነት ከረዱት ኃያላን ተዋጊዎች መካከል ነበሩ።+
20 ዳዊት ወደ ጺቅላግ+ በሄደ ጊዜ ከምናሴ ነገድ ከድተው ወደ እሱ የመጡት አድናህ፣ ዮዛባድ፣ የዲአዔል፣ ሚካኤል፣ ዮዛባድ፣ ኤሊሁ እና ጺለታይ ሲሆኑ እነሱም ከምናሴ ነገድ የሆኑ የሺህ አለቆች ነበሩ።+