ዘዳግም 33:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ግርማው እንደ በኩር በሬ ነው፤ቀንዶቹም የዱር በሬ ቀንድ ናቸው። በእነሱም ሰዎችን፣ሕዝቦችን ሁሉ እስከ ምድር ዳርቻ ይገፋል።* እነሱ የኤፍሬም አሥር ሺዎች ናቸው፤+የምናሴም ሺዎች ናቸው።”
17 ግርማው እንደ በኩር በሬ ነው፤ቀንዶቹም የዱር በሬ ቀንድ ናቸው። በእነሱም ሰዎችን፣ሕዝቦችን ሁሉ እስከ ምድር ዳርቻ ይገፋል።* እነሱ የኤፍሬም አሥር ሺዎች ናቸው፤+የምናሴም ሺዎች ናቸው።”