ኢያሱ 19:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አራተኛው ዕጣ+ የወጣው ለይሳኮር+ ይኸውም ለይሳኮር ዘሮች በየቤተሰባቸው ነበር። 18 ወሰናቸውም እስከ ኢይዝራኤል፣+ ከሱሎት፣ ሹነም፣+ 2 ነገሥት 4:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አንድ ቀን ኤልሳዕ ወደ ሹነም+ ሄደ፤ በዚያም አንዲት ታዋቂ ሴት ነበረች፤ እሷም ምግብ እንዲበላ አጥብቃ ለመነችው።+ እሱም በዚያ ባለፈ ቁጥር ምግብ ለመብላት ወደዚያ ጎራ ይል ነበር።
8 አንድ ቀን ኤልሳዕ ወደ ሹነም+ ሄደ፤ በዚያም አንዲት ታዋቂ ሴት ነበረች፤ እሷም ምግብ እንዲበላ አጥብቃ ለመነችው።+ እሱም በዚያ ባለፈ ቁጥር ምግብ ለመብላት ወደዚያ ጎራ ይል ነበር።