-
1 ሳሙኤል 18:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እየጨፈሩ የነበሩት ሴቶችም እንዲህ እያሉ ዘፈኑ፦
“ሳኦል ሺዎችን ገደለ፤
ዳዊት ደግሞ አሥር ሺዎችን ገደለ።”+
-
-
1 ሳሙኤል 21:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በማለት እየዘፈኑ የጨፈሩለትስ ለዚህ ሰው አይደለም?”
-