2 ሳሙኤል 22:51 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 ለንጉሡ ታላላቅ የማዳን ሥራዎችን ያከናውናል፤*+ለቀባውም ታማኝ ፍቅር ያሳያል፤ለዳዊትና ለዘሩ ለዘላለም ይህን ያደርጋል።”+ መዝሙር 72:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ስሙ ለዘላለም ጸንቶ ይኑር፤+ፀሐይም እስካለች ድረስ ስሙ ይግነን። ሰዎች በእሱ አማካኝነት ለራሳቸው በረከት ያግኙ፤+ብሔራት ሁሉ ደስተኛ ብለው ይጥሩት።