-
ዘፍጥረት 49:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ይሁዳ የአንበሳ ደቦል ነው።+ ልጄ፣ በእርግጥም ያደንከውን በልተህ ትነሳለህ። እንደ አንበሳ ያደፍጣል፤ እንደ አንበሳ ይንጠራራል፤ ማንስ ሊያስነሳው ይደፍራል?
-
-
ኢሳይያስ 31:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ይሖዋ እንዲህ ብሎኛልና፦
“አንበሳ ይኸውም ደቦል አንበሳ ባደነው እንስሳ ላይ ቆሞ እንደሚያገሳ፣
ብዙ እረኞች ተጠራርተው ሲመጡበትም
ጩኸታቸው እንደማያሸብረው፣
የሚያሰሙትም ሁካታ እንደማያስፈራው ሁሉ
የሠራዊት ጌታ ይሖዋም ለጽዮን ተራራና ለኮረብታዋ ሲል
ለመዋጋት ይወርዳል።
-