መዝሙር 35:24, 25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ እንደ ጽድቅህ ፍረድልኝ፤+በእኔ እንዲፈነድቁ አትፍቀድ። 25 በልባቸው “እሰይ! የተመኘነውን አገኘን”* አይበሉ። ደግሞም “ዋጥነው” አይበሉ።+
24 ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ እንደ ጽድቅህ ፍረድልኝ፤+በእኔ እንዲፈነድቁ አትፍቀድ። 25 በልባቸው “እሰይ! የተመኘነውን አገኘን”* አይበሉ። ደግሞም “ዋጥነው” አይበሉ።+