2 ሳሙኤል 22:47 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 47 ይሖዋ ሕያው ነው! ዓለቴ ይወደስ!+ የመዳኔ ዓለት የሆነው አምላክ ከፍ ከፍ ይበል።+ መዝሙር 144:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 144 እጆቼን ለውጊያ፣ጣቶቼንም ለጦርነት የሚያሠለጥነው፣+ዓለቴ የሆነው ይሖዋ+ ይወደስ።