መዝሙር 18:46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 ይሖዋ ሕያው ነው! ዓለቴ+ ይወደስ! የመዳኔ አምላክ ከፍ ከፍ ይበል።+ መዝሙር 89:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 እሱም ‘አንተ አባቴ ነህ፤አምላኬና አዳኝ ዓለቴ ነህ’+ ብሎ ይጠራኛል።