2 ሳሙኤል 22:47 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 47 ይሖዋ ሕያው ነው! ዓለቴ ይወደስ!+ የመዳኔ ዓለት የሆነው አምላክ ከፍ ከፍ ይበል።+ መዝሙር 18:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ ቋጥኜ፣ ምሽጌና ታዳጊዬ ነው።+ አምላኬ የምሸሸግበት ዓለቴ ነው፤+ጋሻዬ፣ የመዳኔ ቀንድና* አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው።+