የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 3:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን በዙሪያዬ ያለህ ጋሻ ነህ፤+

      አንተ ክብሬና+ ራሴን ቀና የምታደርግ ነህ።+

  • መዝሙር 37:39, 40
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 39 ጻድቃን መዳን የሚያገኙት ከይሖዋ ነው፤+

      በጭንቅ ጊዜ መሸሸጊያቸው እሱ ነው።+

      40 ይሖዋ ይረዳቸዋል፤ ይታደጋቸዋልም።+

      እሱን መጠጊያ ስላደረጉ፣

      ከክፉዎች ይታደጋቸዋል፤ ደግሞም ያድናቸዋል።+

  • መዝሙር 40:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 እኔ ግን ምስኪንና ድሃ ነኝ፤

      ይሖዋ ትኩረት ይስጠኝ።

      አንተ ረዳቴና ታዳጊዬ ነህ፤+

      አምላኬ ሆይ፣ አትዘግይ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ