የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 22:49
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 49 እሱ ከጠላቶቼ ያድነኛል።

      ከሚያጠቁኝ ሰዎች በላይ ከፍ ከፍ ታደርገኛለህ፤+

      ከዓመፀኛ ሰው ታድነኛለህ።+

  • መዝሙር 55:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 በእኔ ላይ ጦርነት ከከፈቱ ሰዎች ይታደገኛል፤* ሰላም እንዳገኝም ያደርጋል፤

      እጅግ ብዙ ሰዎች በእኔ ላይ ተነስተዋልና።+

  • መዝሙር 94:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 94 የበቀል አምላክ፣ ይሖዋ ሆይ፣+

      የበቀል አምላክ ሆይ፣ ብርሃንህን አብራ!

  • መዝሙር 124:2, 3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 “ይሖዋ ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፣+

      ሰዎች እኛን ለማጥቃት በተነሱ ጊዜ፣+

       3 ቁጣቸው በእኛ ላይ በነደደ ጊዜ፣+

      በሕይወት ሳለን በዋጡን ነበር።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ