2 ዜና መዋዕል 32:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “ደፋርና ብርቱዎች ሁኑ። ከአሦር ንጉሥና ከእሱ ጋር ካለው ብዙ ሠራዊት የተነሳ አትፍሩ ወይም አትሸበሩ፤+ ከእሱ ጋር ካሉት ይልቅ ከእኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ።+ መዝሙር 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በየአቅጣጫው የተሰለፉብኝንበአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አልፈራም።+
7 “ደፋርና ብርቱዎች ሁኑ። ከአሦር ንጉሥና ከእሱ ጋር ካለው ብዙ ሠራዊት የተነሳ አትፍሩ ወይም አትሸበሩ፤+ ከእሱ ጋር ካሉት ይልቅ ከእኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ።+