1 ሳሙኤል 31:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ፍልስጤማውያን ከእስራኤል ጋር እየተዋጉ ነበር።+ የእስራኤልም ሰዎች ከፍልስጤማውያን ፊት ሸሹ፤ ብዙዎቹም በጊልቦአ+ ተራራ ላይ ተገደሉ።