-
ዘሌዋውያን 26:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 “‘እነዚህ ሁሉ ነገሮች ደርሰውባችሁም የማትሰሙኝ ከሆነ ለሠራችሁት ኃጢአት ሰባት እጥፍ እቀጣችኋለሁ።
-
-
ዘሌዋውያን 26:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ምድራችሁ ምርቷን ስለማትሰጥና የምድርም ዛፍ ፍሬ ስለማያፈራ ኃይላችሁን እንዲሁ በከንቱ ታባክናላችሁ።+
-