-
ዘሌዋውያን 24:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ስለሆነም የይሖዋን ስም የተሳደበው ሰው ይገደል።+ መላው ጉባኤም በድንጋይ ይውገረው። የባዕድ አገሩም ሰው የአምላክን ስም ከተሳደበ ልክ እንደ አገሩ ተወላጅ ይገደል።
-
-
ዮሐንስ 10:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 አይሁዳውያኑም “እኛ የምንወግርህ ስለ መልካም ሥራህ ሳይሆን አንተ ሰው ሆነህ ሳለህ ራስህን አምላክ በማድረግ አምላክን ስለተዳፈርክ ነው”+ ሲሉ መለሱለት።
-